2. የዘገባ ዓበይት ባህርያት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? 3. የዘገባ ዓይነቶች የሚባሉት ምን ምን ናቸው? 4. ከሚቀርብበት ቅርጽ አንጻር የጽሑፍ ዘገባ ከቃል ዘገባ የሚለየ በምንድን ነው?​